• የዓለም ዜና፤ መስከረም 7 ቀን፤ 2017 ዓ.ም ሰኞ

  • Sep 17 2024
  • Length: 11 mins
  • Podcast

የዓለም ዜና፤ መስከረም 7 ቀን፤ 2017 ዓ.ም ሰኞ

  • Summary

  • DW Amharic የካይሮ መንግሥት ህወሓት እና ኤርትራን ማደራደር እንደሚፈልግ ተመለከተ። ግብፅና ኤርትራ ትስስራቸዉን ለማጠናከር ወታደራዊ ትብብር እና የመረጃ ልውውጥ ስምምነት ሊፈፅሙ እንደሚችል የግብፅ የዜና ምንጮች ዘገቡ። በጎንደር ከተማ ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ በፋኖና በመንግስት ወታደሮች መካከል ውጊያ ሲካሄድ መዋሉን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል ቱርክ አንካራ ላይ ሊደረግ የታቀደው ሦስተኛ ዙር ዉይይት ለሌላ ጊዜ መተላለፉን የሶማልያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ተናገሩ። ደቡብ ሱዳን በጎረቤቷ ሱዳን በኩል ወደ ውጭ ሃገር የነዳጅ ምርትን ለመላክ እና እንደገና ለማስጀመር እየሰራች መሆኑ ተነገረ።
    Show more Show less

What listeners say about የዓለም ዜና፤ መስከረም 7 ቀን፤ 2017 ዓ.ም ሰኞ

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.