• የየካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • Feb 21 2025
  • Length: 12 mins
  • Podcast

የየካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • Summary

  • ከቀናት በፊት በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጂ ቆለላ ወረዳ በታጣቂዎች ታግተው የነበሩ 13 መምህራን ትናንት መለቀቃቸውን ቤተሰቦችና ጓደኞቻቸው ተናገሩ። ሌሎች ሁለት መምህራን መታገታቸው ተሰምቷል። ከመንግሥት ጋር የሰላም ስምምነት ላደረጉ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በምህጻሩ ኦነሰ አመራሮች በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ሹመት ተሰጣቸው። በሱዳን እና በኬንያ መካከል የዲፕሎማሲ ግንኙነቱ ውጥረት ነግሶበታል። የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት ትናንት በኬንያ የሚገኙ የሀገሪቱን አምባሳደር ጠርቷል። እስራኤል በሃማስ ታግታ ከነሕጻናት ልጆቿ የተገደለችው እናት አስከሬን እንዲሰጣት ጠየቀች።
    Show more Show less

What listeners say about የየካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.