• የሐሙስ የካቲት 13 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

  • Feb 20 2025
  • Length: 9 mins
  • Podcast

የሐሙስ የካቲት 13 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

  • Summary

  • *ሰሞኑን ጋምቤላ ክልል፤ ኑዌር ዞን ውስጥ የተከሰተው በሽታ ኮሌራ መሆኑን የክልሉ ጤና ጽ/ቤት ዐሳወቀ ። እስከ ትናንት ምሽት ድረስ በጤና ባለሞያዎች የተረጋገጠ የኮሌራ በሽተኞች ቁጠር 192 መድረሱ ተገልጧል ። *ፈረንሣይ የመጨረሻ የጦር ሠፈሯን ለለኮት ዲቯር ዛሬ አስረከበች ። ይህም ፈረንሣይ ለዐሥርተ ዓመታት በምዕራብ አፍሪቃዊቷ አገር የነበራትን ወታደራዊ ይዞታ ሙሉ ለሙሉ እንዲያከትም የሚያደርግ ነው ተብሏል ። *ሐማስ በመስከረም 26ቱ ድንገተኛ ጥቃት እሥራኤል ውስጥ ካገታቸው 250 ሰዎች መካከል ሕይወታቸው ያለፉ ሦስት የቤተሰብ አባላትን እና የአንድ አዛውንትን አስክሬን ዛሬ አስረከበ ።
    Show more Show less

What listeners say about የሐሙስ የካቲት 13 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.