• የየካቲት 11 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Feb 18 2025
  • Length: 12 mins
  • Podcast

የየካቲት 11 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Summary

  • -ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የተመሠረተበት 50ኛ ዓመት ለሁለት ከተከፈሉት የፓርቲዉ አንጃዎች በአንደኛዉ መቀሌ ዉስጥ ተከበረ።ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ በዓሉን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል።----የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር በሁለት የደቡባዊ ሱዳን መንደሮች በከፈተዉ ጥቃት በትንሹ 200 ሠላማዊ ሰዎች መግደሉን አንድ የመብት ተሟጋች ቡድን አስታወቀ።----የሩሲያና የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ሪያድ-ሳዑዲ አረቢያ ዉስጥ ባደረጉት ዉይይት የዩክሬኑ ጦርነት እንዲያበቃ የሚደራደር የባለሥልጣናት ቡድን ለመሰየምና የአሜሪካና የሩሲያ ግንኙነትን ለማሻሻል ተስማሙ።
    Show more Show less

What listeners say about የየካቲት 11 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.