• የየካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • Feb 17 2025
  • Length: 10 mins
  • Podcast

የየካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • Summary

  • ጋምቤላ ክልል በ4 ወረዳዎች የተከሰተ «ኮሌራ መሰል» በሽታ የዘጠኝ ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ። በሶማሊያዋ ፑንትላንድ ከ240 በላይ እራሴን «እስላማዊ መንግሥት» የሚለው ታጣቂ ቡድን አባላት መገደላቸው ተገለጸ። የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ከፍተኛ ዲፕሎማትና የክሬምሊን አማካሪያቸውን ወደ ሳውድ አረቢያ ላኩ። የዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም ለሚካሄደው ውይይት አዲሱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሮቢዮ ሳውዲ ገብተዋል። የዩክሬን ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ኪየቭን ያላካተተ ውይይት ውጤት አይኖረውም አሉ። የእስራኤል ጦር ዛሬ ደቡባዊ ሊባኖስ ውስጥ ባካሄደው የአየር ድብደባ የሀማስን የጦር አዛዥ መግደሉን አስታወቀ።
    Show more Show less

What listeners say about የየካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.