• የሐሙስ መስከረም 9 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    26 mins
  • የመስከረም 8 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    Sep 18 2024
    በዜና መጽሔት መሰናዶዋችን፦ *ጎንደር ከትናንቱ ውጊያ ማግስት፤ ግጭትና ጦርነቶች፡ *የርዳታ ድርጅቶች ላይ ብርቱ ፈተና መደቀናቸው፤ *«ሰዎች በርሐብ እየሞቱ ነው»የተፈናቃዮች አቤቱታ ፤ *የፖለቲካ አመለካከትን መሠረት ያደረገ ጫና እየደረሰበት እንደሚገኝ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ዐሳወቀ፤ እንዲሁም *ራሱን( IS ) የሚለው ቡድን በሱማሊያ እየተጠናከረ መሆኑ ተገለጸ፤ የሚሉት ይገኙበታል ።
    Show more Show less
    21 mins
  • የዜና መጽሔት፤ መስከረም 7 ቀን፤ 2017 ዓ.ም ማክሰኞ
    18 mins
  • DW Amharic የመስከረም 6 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
    20 mins
  • የመስከረም 3 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄት
    Sep 13 2024
    DW Amharic-የቀጠለዉ እና አሳሳቢ የተባለዉ የኢትዮጵያ እና ሶማልያ ዉጥረት ፤ በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እንዲሁም በከፍተኛ የሀብት ብክነት የተከሰሰዉ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ፤ እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን በታጣቂዎች ታግተው የነበሩ አራት አርሶአደሮች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ዜና መጽሔት በዝርዝር የሚያያቸዉ ጉዳዮች ናቸዉ።
    Show more Show less
    19 mins
  • DW Amharic የመስከረም 02 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
    Sep 12 2024
    ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም የትግራይ ፖለቲከኞች ችግሮቻቸው በሰላም እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ፣ የቀጠለው የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ሀገራት ውዝግብ፣ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ የከፋው የግጭት ተጽእኖ እንዲቆም፤ ግልጽ ደብዳቤ፣ የሱዳን ግጭት በኢትዮጵያ የስደተኞችን ቀውስ አባብሷል
    Show more Show less
    25 mins
  • የረቡዕ መስከረም 1 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    20 mins
  • የጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
    19 mins