• ዜና መጽሔት

  • By: DW
  • Podcast

ዜና መጽሔት

By: DW
  • Summary

  • በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።
    2024 DW
    Show more Show less
Episodes
  • የመስከረም 8 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    Sep 18 2024
    በዜና መጽሔት መሰናዶዋችን፦ *ጎንደር ከትናንቱ ውጊያ ማግስት፤ ግጭትና ጦርነቶች፡ *የርዳታ ድርጅቶች ላይ ብርቱ ፈተና መደቀናቸው፤ *«ሰዎች በርሐብ እየሞቱ ነው»የተፈናቃዮች አቤቱታ ፤ *የፖለቲካ አመለካከትን መሠረት ያደረገ ጫና እየደረሰበት እንደሚገኝ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ዐሳወቀ፤ እንዲሁም *ራሱን( IS ) የሚለው ቡድን በሱማሊያ እየተጠናከረ መሆኑ ተገለጸ፤ የሚሉት ይገኙበታል ።
    Show more Show less
    21 mins
  • የዜና መጽሔት፤ መስከረም 7 ቀን፤ 2017 ዓ.ም ማክሰኞ
    18 mins
  • DW Amharic የመስከረም 6 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
    20 mins

What listeners say about ዜና መጽሔት

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.