• ማሕደረ ዜና፣ የሁለት ጉባኤዎች አጭር ወግ
    Feb 17 2025
    የሐገራት መሪዎች፣ ሚንስትሮች፣ ዲፕሎማቶች፣ የማሕበራት ሊቃነ መናብርት፣ ባለሙያዎች፣ የሠላምን ጥቅም፣ የዴሞክራሲን ፋይዳ፣ ተባብሮ የመሥራትን አስፈላነትን፣ ግጭት፣ጦርነት፣ አለመግባባት ያደረሱና የሚያደርሱትን ጉዳት የሚገልፁ፣ዉብ፣አማላይ፣ ማራኪ ቃላትን በየአዳራሹ አዘነቡት።በነዚያዉ ቃላት ተጠዛጠዙባቸዉም።የአፍሪቃ መሪዎች ዉሳኔ፣ መግለጫ ከአዲስ አበባ ሲናኝ የሙኒክ ጉባኤተኞች የፕሬዝደንት ሼሴኬዲን ማብራሪያ ያዳምጡ ነበር።እዚያዉ ምሥራቃዊ ኮንጎ ግን በሩዋንዳ የሚደገፈዉ M23 አርብ የቡካቩ አዉሮፕላን ማረፊያን ቅዳሜ ከተማይቱን ተቆጣጠረ
    Show more Show less
    13 mins
  • ማሕደረ ዜና፣ የትራምፕ መርሕ፣ርምጃና ዉሳኔ ልማት ወይስ ጥፋት
    Feb 11 2025
    የትራምፕን እርምጃ ከማንም ቀድመዉ የአሜሪካ ታማኝ፣ የቅርብ ወዳጆች ብሪታንያ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይን ጨምሮ 79 መንግስታት አዉግዘዉታልፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈዉ 21 ቀናት ዉስጥ የወሰዷቸዉ እርምጃዎች፣ ያሰለፏቸዉ ዉሳኔዎችና ያፀደቋቸዉ ትዕዛዛት ነባሩን የዓለም ፖለቲካዊ ሥርዓት ግራ ቀኝ ያላጉ፣ የአሜሪካንን ተቀባይነት የሸረሸሩ፣ እርዳታ ተቀባዮችን፣ ሰጪዎችንም የሚጎዳ ነዉ።የተቀረዉ ዓለም በያለበት «አንድ እግር በርበሬ----»ን በተናጥል ከማላዘን ባለፍ እስካሁን ሰብሰብ ብሉ ጠንካራ አፀፋ ለመስጠት አልቃጣም ወይም አልቻለም።ትራምፕም ቀጥለዋል።መጨረሻቸዉ ነዉ-ናፋቂዉ።
    Show more Show less
    15 mins
  • ማሕደረ ዜና፣ የሱዳን ጦርነት ድል-ሽንፈት
    12 mins
  • ከጋዛ እስከ ዩክሬን ጦርነት ያልተለየዉ ዓለም ከአዉሽቪትስ ምን ተማረ?
    Jan 27 2025
    የፍልስጤም የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን እንደገመተዉ ትንሺቱ ሰርጥ 85 ሺሕ ቶን ፈንጂ እየዘነበባት አስከሬን ስታመርት፣ ቁስለኛ ስታሰላ፣ ፍርክስካሽ ስትከምር 15 ወራት አስቆጥራለች።መኖሪያ፣ ትምሕርት፣ መስሪያ ቤቶች፣ ዩኒቨርስቲዎች፣ የስደተኛ መጠለያዎች፣ መሳጂዶች፣ የንግድ፣ የዉሐ፣ የኤሌክትሪክ፣ የስልክ ተቋማት ወድመባታል።
    Show more Show less
    14 mins
  • ከጋዛ እስከ ዩክሬን ጦርነት ያልተለየዉ ዓለም ከአዉሽቪትስ ምን ተማረ?
    14 mins
  • የፕሬዝደንት ጆ ባይደን የካበተ ልምድ ጠቀመ ወይስ ጎዳ?
    13 mins
  • ሶሪያ፣ የባዐዝ ዉልደት-ፍፃሜም፣ የአረብ አንድነት ሥርዓተ ቀብር ምድር
    17 mins
  • ጀዋር መሐመድ እና ወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምልከታው
    Dec 30 2024
    ከሰሞኑ በመገናኛ ብዙኃን የተከሰተው ጀዋር መሐመድ እንደገና አነጋጋሪ መሆን ችሏል። ከእስር ከተፈታ በኋላ ድምጹን አጥፍቶ የነበረው ፖለቲከኛው በራሱ ህይወት ዙሪያ የጻፈውን መጽሐፍ ለንባብ ከማብቃቱ ባሻገር በሚታወቅበት ድምጸት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ እና መንግስታቸው ላይ ብርቱ ትችት ማሰማት ጀምሯል።
    Show more Show less
    13 mins