• ከጋዛ እስከ ዩክሬን ጦርነት ያልተለየዉ ዓለም ከአዉሽቪትስ ምን ተማረ?

  • Jan 27 2025
  • Length: 14 mins
  • Podcast

ከጋዛ እስከ ዩክሬን ጦርነት ያልተለየዉ ዓለም ከአዉሽቪትስ ምን ተማረ?

  • Summary

  • የፍልስጤም የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን እንደገመተዉ ትንሺቱ ሰርጥ 85 ሺሕ ቶን ፈንጂ እየዘነበባት አስከሬን ስታመርት፣ ቁስለኛ ስታሰላ፣ ፍርክስካሽ ስትከምር 15 ወራት አስቆጥራለች።መኖሪያ፣ ትምሕርት፣ መስሪያ ቤቶች፣ ዩኒቨርስቲዎች፣ የስደተኛ መጠለያዎች፣ መሳጂዶች፣ የንግድ፣ የዉሐ፣ የኤሌክትሪክ፣ የስልክ ተቋማት ወድመባታል።
    Show more Show less

What listeners say about ከጋዛ እስከ ዩክሬን ጦርነት ያልተለየዉ ዓለም ከአዉሽቪትስ ምን ተማረ?

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.