• "በምዕራብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ዘንድ ባካሔድነው ጥናት የአብዛኛዎቹ የዕንቅልፍ መጠን 40 ፐርሰንት ነው" ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ

  • Nov 24 2024
  • Length: 12 mins
  • Podcast

"በምዕራብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ዘንድ ባካሔድነው ጥናት የአብዛኛዎቹ የዕንቅልፍ መጠን 40 ፐርሰንት ነው" ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ

  • Summary

  • ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ፤ በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ሕክምና መካነ ተቋም ገዲብ ተመራማሪ፤ በተለይ በአደላይድ - ምዕራብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎችን በተመለከተ በቡድን ስላካሔዱት የዕንቅልፍና አመጋገብ ጥናታዊ ምርምር ዓላማና ግኝቶችን ነቅሰው ያስረዳሉ። በምዕራብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ጋር በመተባበር ሂደትና ውጤቱንም ቅዳሜ ኖቬምበር 30 / ሕዳር 21 ለማኅበረሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እንደምን ለውይይት እንደሚበቃ ይገልጣሉ።
    Show more Show less
activate_Holiday_promo_in_buybox_DT_T2

What listeners say about "በምዕራብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ዘንድ ባካሔድነው ጥናት የአብዛኛዎቹ የዕንቅልፍ መጠን 40 ፐርሰንት ነው" ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.